የባሕር በር ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል ዲፕሎማሲያዊ መርህ እልባት እንዲያገኝ የምሁራን ጥረት ወሳኝ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 11:41:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባሕር በር ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል ዲፕሎማሲያዊ መርህ እልባት እንዲያገኝ የምሁራን ጥረት ወሳኝ ነው። የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ የናይል ወንዝ እና የባሕር በርን አስመልክቶ የፓናል ውይይት አካሂዷል። “የኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ በምሁራን ዕይታ” በሚል መሪ መልዕክት በቀረበው የፓናል ውይይት የዘርፉ ተመራማሪዎች ተወያይተዋል። የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት ጣሰው ገብሬ (ዶ.ር) የባሕር በር ጉዳይ ከዕለታዊ የፓለቲካ ጉዳይነት ባለፈ የቀጣናው የኢኮኖሚ ትስስር እና ትብብር ጉዳይ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]