🕊️ ታጣቂዎች መሣሪያቸውን አስቀመጡ፤ የሕዝብ የሰላም ምኞትም ሰመረ 👏

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 11:48:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

🕊️ ታጣቂዎች መሣሪያቸውን አስቀመጡ፤ የሕዝብ የሰላም ምኞትም ሰመረ 👏 ሰሜን ጎንደር ዞን ከ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ የተፈጠረው ግጭት ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ካደረሰባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ ነው። በግጭቱ የዞኑ ማኅበረሰብ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴም በከፍተኛ ሁኔታ ታውኮ ቆይቷል። በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች እንደሚሉት ያለፉት ሦሥት የግጭት ዓመታት እንደ ማኅበረሰብ ከፍተኛ ዋጋ አስከፍለዋል። በታጣቂዎች በሚፈጸሙ እገታዎች፣ ዘረፋዎች፣ እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]