በሞት ያስቀጣል‼

WASULIFEneutral2026-09-17 11:51:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሞት ያስቀጣል‼ በየቀኑ በርካታ ወጣቶቻችን በተለያየ ችግርና ጦርነትን በመሸሽ በተሳሳተ መንገድ ወደ ሳውዲ አረቢያ ይጓዛሉ። ደላሎች "የጉዞ ክፍያ ይቀነስላችኋል" ወይም "መንገዱን ይፈጥናል" በማለት በጀርባችሁ ጫት፣ ሀሺሽ ወይም ሌሎች አደንዛዥ እፆችን እንዲሸከሙ ያደርጓቸዋል። ሳውዲ አረቢያ ከአደንዛዥ እፅ (ጫት እና ሀሺሽን ጨምሮ) ጋር በተያያዘ በጣም ጥብቅ ህግ ያላት ሲሆን፣ ይዞ የተገኘ ማንኛውም ሰው በሞት ቅጣት ይቀጣል።በቅርቡ በርካቶች ተቀጥተዋል። ወንድሞቻችን ደላላው የራሱን ጥቅም አግኝቶ ያመልጣል፤ ዋጋውን ግን የምትከፍሉት እናንተ በህይወታችሁ ነው። ለጊዜያዊ ጥቅም ወይም ደላላ ስለሸወዳችሁ ብቻ ህይወታችሁን አደጋ ላይ አትጣሉ። ከእፅ ዝውውር እና ከደላሎች ተንኮል ራሳችሁን ጠብቁ! ሼር አድርጉት። #WasuMohammed ​እዚህ ድምፅ ይስጡ👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]