ሪያል ማድሪድ የ15 አመቱን የማን ዩናይትድ አካዳሚ ተጫዋች ጄጄ ገብርኤልን ለማስፈረም ከሚሞክሩት ክለቦች መካከል አንዱ ነው።⚪️✍️
ሪያል ማድሪድ የ15 አመቱን የማን ዩናይትድ አካዳሚ ተጫዋች ጄጄ ገብርኤልን ለማስፈረም ከሚሞክሩት ክለቦች መካከል አንዱ ነው።⚪️✍️ ባርሴሎና፣ ፒኤስጂ፣ ባየር ሙኒክ አጥቂው ላይ ጽኑ ፍላጎት ያላቸው የአውሮፓ ታላላቅ ቡድኖች ናቸው፣ ቼልሲዎችም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ታምኖባቸዋል፣ ነገርግን በርካታ ምንጮች ሪያል እሱን ለማስፈረም የሚያደርገውን ጥረት ጠንካራ እንደሆነ ገልጸዋል SHARE 📲 @EthioEpl
Read the full story at ethioepl ↗