እስራኤል እና ሞሮኮ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሮችን ለመሾም እና በየሀገሮቻቸው ኤምባሲዎችን ለመክፈት ተስማሙ
እስራኤል እና ሞሮኮ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሮችን ለመሾም እና በየሀገሮቻቸው ኤምባሲዎችን ለመክፈት ተስማሙ ይህ ውሳኔ የተነገረው የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከአሜሪካው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አምባሳደር ጋር ባደረጉት ውይይት ነው። በጋራ መግለጫቸውም ሙሉ የዲፕሎማሲ ግንኙነት መመሥረቱ ለቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ገልጸዋል። ይህ ስምምነት በ2020 በአሜሪካ አዘጋጅነት የተጀመረው የ"አብርሃም ስምምነት" አካል ሲሆን፣ ለስምምነቱ መሳካት ደግሞ አሜሪካ እና እስራኤል የምዕራባዊ ሣህራ ግዛትን የሞሮኮ አካል አድርገው እውቅና መስጠታቸው ዋና ምክንያት ሆኗል። ከፖለቲካዊ ጥቅሙ ባሻገር ሁለቱ ሀገራት ጠንካራ የህዝብ ለህዝብ፣ የባህል እና የታሪክ ቁስር አላቸው፤ በአሁኑ ወቅት ከ700,000 በላይ የሞሮኮ ዘር ያላቸው አይሁዶች በእስራኤል…
Read the full story at addis_news ↗