185 ታጣቂዎች ለመከላከያ እጅ ሰጡ‼️
185 ታጣቂዎች ለመከላከያ እጅ ሰጡ‼️ በዛሬው ዕለት መስከረም 7 በወልቃይት ተከዜ ድልድይ አቅጣጫ የህወሓት አርሚ 17 ታጣቂዎች ከመከላከያ ሰራዊት ጋር መጠነኛ የተኩስ ልውውጥ ካደረጉ በኋላ የአርሚ 17፣172ኛ ኮር ታጣቂዎች ውጊያ አንፈልግም በሚል ከድተው 185 ታጣቂዎች ለመከላከያ ሰራዊት በሰላም እጃቸውን መስጠታቸው ተረጋግጧል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗