የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያ ጨዋታው አቻ ተለያየ፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 12:45:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያ ጨዋታው አቻ ተለያየ፡፡ የሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በውድድሩ በመጀመሪያው ምድብ ከአስተናጋጇ ታንዛኒያ እና ሩዋንዳ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሩዋንዳ ጋር አድርጎ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይቷል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ ቀጣዩን እና የመጨረሻ የምድብ ጨዋታውን በመጀመሪያ ጨዋታዋ ሩዋንዳን ካሸነፈችው ታንዛኒያ ጋር የፊታችን ቅዳሜ የሚያደርግ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]