ከኢራን ጋር የሚደረገው ጦርነት አሜሪካን 38 ቢሊዮን ዶላር አስወጥቷል ተባለ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-17 12:52:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከኢራን ጋር የሚደረገው ጦርነት አሜሪካን 38 ቢሊዮን ዶላር አስወጥቷል ተባለ፡፡ አዲሱ የኮንግረስ የበጀት ጽሕፈት ቤት ወይም CBO ሪፖርት እንዳመለከተው፣ አሜሪካ ከኢራን ጋር የምታደርገው ጦርነት ወደ 38 ቢሊዮን ዶላር ገደማ አስወጥቷታል። አሜሪካ ከየካቲት 28 ጀምሮ በኢራን ላይ ጦርነት ስታካሂድ የቆየች ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ምንም ዓይነት የመፍትሄ ጭላንጭል ሳይታይበት በእንጥልጥል ላይ ይገኛል።ማክሰኞ ዕለት የታተመው የCBO ሪፖርት፣ እስከ ነሐሴ 1 ድረስ ያለውን የፔንታጎን የጦርነት ወጪ ገምቷል። የትራምፕ አስተዳደር የጦር መሳሪያ ክምችት አሁንም ከፍተኛ መሆኑን ደጋግሞ ቢናገርም፣ የፀረ-ሚሳኤል መከላከያ እና አምካኝ መሳሪያዎች በከፍተኛ ሁኔታ ጥቅም ላይ መዋላቸውን ሪፖርቱ አስገንዝቧል። ጦርነቱ አሜሪካን ለበርካታ ዓመታት አምካኝ ሚሳኤሎች “በተመናመነ ክምችት” ውስጥ እንድትቆይ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]