እውነተኛ ፍቅር በ ፈተና ሲፈተን
እውነተኛ ፍቅር በ ፈተና ሲፈተን በዚህ ቪዲዮ ውስጥ አንገቷ ከታች ሙሉ በሙሉ ሽባ ሆና በነበረችው ረዲኤት ላይ ከጎኗ ሳይለይ ከሞት ጋር ታግሎ ፍቅራቸውን ላሸነፈው ለናትናኤል እውነተኛ እና ልብ የሚነካ የጽናት ታሪክን ስንቃኝ፤ በተጨማሪም በአሜሪካ ኤምባሲ እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በሌሎች የሀገራችን ክፍሎች ስላሉ የሽብር፣ የድንበር ተሻጋሪ ጥቃቶች እና የደህንነት ስጋቶች የተሰጡ አዳዲስ እና ጥብቅ የጉዞ ማስጠንቀቂያ መረጃዎችን አብረን እንመለከታለን! https://youtu.be/Dt4krUfRurI?si=j0--3dZESnhXXtnQ
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗