በሚቀጥሉት ወራት "ወቅቱን ያልጠበቀ" ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተገለጸ፡፡
በሚቀጥሉት ወራት "ወቅቱን ያልጠበቀ" ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት የ 2019 የበጋ ወቅት የአየር ጠባይ ትንበያውን ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ ከጥቅምት ወር ጀምሮ ጠንካራ የኤልኒኖ ክስተት ወይም የውቅያኖስ ሙቀት እንደሚኖር አስታውቋል። በተለይም በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ከመደበኛ በላይ የሆነ የዝናብ መጠን እንደሚኖር የተተነበየ ሲሆን፤ በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ደግሞ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ብስራት ሬድዮ ሰምቷል ። በተጨማሪም በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች የቀን የሙቀት መጠን ከመደበኛ በላይ እንደሚሆንና ከህዳር አጋማሽ ጀምሮ በአንዳንድ ስፍራዎች የሌሊት የሙቀት መጠን ከ 5 ዲግሪ ሴልሺየስ በታች ሊወርድ እንደሚችል ተነግሯል። በሌላ በኩል በደቡብ፣…
Read the full story at zena24now ↗