የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አገልግሎቱን ለማዘመን ከካርጎ ኤአይ ጋር ተስማማ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አገልግሎቱን ለማዘመን ከካርጎ ኤአይ ጋር ተስማማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት የዲጂታል አሰራሩን ለማዘመንና ለማቃለል የሚያስችለውን ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት ከዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ካርጎ ኤአይ ጋር ተፈራረመ። በዚህ ስምምነት መሠረት በአውሮፓ፣ በአፍሪካ፣ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአሲያ የሚገኙ ከ30,000 በላይ የጭነት አስተላላፊዎች የአየር መንገዱን የጭነት ቦታ፣ የመጫኛ ዋጋ እና ክፍት በረራዎችን በቅጽበት በዲጂታል አማራጭ ማየትና ቦታ መያዝ ይችላሉ ተብሏል። መቀመጫውን በሲንጋፖር ያደረገው "CargoAi" ከ150 በላይ በሚሆኑ ሀገራት እና በ47 ሀገራዊ ገንዘቦች ክፍያዎችን የሚቀበል ኩባንያ ነው። ትብብሩ የጋራ ትስስር አቅምን በመጠቀም ከሌሎች አየር መንገዶች ጋር በዲጂታል አሰራር የበለጠ ውጤታማ…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗