“ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሕዝብ ሀብት ኾኖ ይቀጥላል” ሼኽ መሃመድ ሁሴን አሊ አል_አሙዲን
“ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሕዝብ ሀብት ኾኖ ይቀጥላል” ሼኽ መሃመድ ሁሴን አሊ አል_አሙዲን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የ2018 በጀት አፈፃፀሙን ገምግሟል። ካምፓኒው እንደ ሀገር 390 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ማስገኘቱን ገልጿል። ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸርም የ50 በመቶ ጭማሪ ያለው መኾኑ ተጠቅሷል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የፕላኒንግ ዳይሬክተር አክሊሉ ሙሉጌታ፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አሠራሮችን በማዘመንና ተጨማሪ የሥራ እድሎችን በመፍጠር ሀገራዊ ኃላፊነቱን…
Read the full story at amharamassmedia ↗