" ቅሬታ አለን ይታይልን " ያሉት የሪሚዲያል ተማሪዎች

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-17 16:42:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ቅሬታ አለን ይታይልን " ያሉት የሪሚዲያል ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም. የሪሚዲያል (Remedial) ፕሮግራምን በተለያዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመድበው የተማሩ ተማሪዎች፣ በቅርቡ የተለቀቀው የማጠናቀቂያ ፈተና ውጤታቸው በእነሱ ጥረትና ትጋት ልክ ያልሆነ እና እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን በመግለጽ ውጤታቸው እንዲጣራ ለትምህርት ሚኒስቴር የጋራ ቅሬታ አቀረቡ። ቅሬታ አለን ያሉ ተማሪዎቹ በጋራ በላኩት መልዕክት በፈተናው ሂደትና በውጤት አሰጣጡ ላይ መሠረታዊ ችግሮች እንዳጋጠሟቸው ጠቅሰዋል። 1. በጆግራፊና ፊዚክስ የታየው ዝቅተኛ ውጤት በማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በጆግራፊ (Geography)፣ በተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች ደግሞ በፊዚክስ (Physics) ትምህርቶች ያገኙት ውጤት በብዙ ተማሪዎች ላይ በተመሳሳይ መልኩ እጅግ ዝቅተኛ ሆኖ…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]