«የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከኤርትራ የተገኙ ናቸው» እጅ የሰጡ ታጣቂዎች‼️
«የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከኤርትራ የተገኙ ናቸው» እጅ የሰጡ ታጣቂዎች‼️ 👉ምሽቱን ተጨማሪ 43 ታጣቂዎች እጅ ሰጥተዋል። ዛሬ በወልቃይት እጃቸውን የሰጡት የህወሓት ታጣቂዎች ለፀጥታ ኃይሎች መረጃ እየሰጡ ነው። «ጠመንጃን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከኤርትራ የተገኙ ናቸው» ሲሉ ዛሬ እጃቸውን የሰጡት የህወሓት ታጣቂዎች ተናግረዋል። ታጣቂዎቹ በውጊያ የተያዙ ወይም የተማረኩ ሳይሆን፣ በራሳቸው ፈቃድ ለመከላከያ ሰራዊት እጅ እንደሰጡ ተረጋግጧል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗