“ትራምፕ እና ናታንያሁ ከሥልጣን እስኪወርዱ  ሆርሙዝ  ዝግ ይሆናል“ - ኢራን

ADDIS_NEWSneutral2026-09-17 17:03:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ትራምፕ እና ናታንያሁ ከሥልጣን እስኪወርዱ ሆርሙዝ ዝግ ይሆናል“ - ኢራን የኢራን ከፍተኛ መሪ አማካሪ እንደተናገሩት፤ የአሜሪካዊው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ናታንያሁ ከሥልጣን እስኪወርዱ ድረስ ኢራን የሆርሙዝን የባሕር ወሽመጥ ዘግታ ትቀጥላለች። ሞሐመድ-ባገር ዞልጋድል፤ “ወንጀለኛው ትራምፕ እና ደም የተጠማው ናታንያሁ ከሥልጣን እስኪወርዱ ድረስ ተዋጊዎቻችን የሆርሙዝን የባሕር ወሽመጥ ከቶውንም አይከፍቱም” ብለዋል። ይህንንም ውሳኔ የኢራን የመጀመሪያው የአጸፋ እርምጃ እርምጃ አድርገውታል። ዞልጋድል አክለውም፤ በጦርነቱ ሕይወታቸውን ያጡትን ሰዎች ለመበቀል እንደሚሠሩ ገልጸዋል። አገሪቱ ባለፉት 200 ቀናት ውስጥ ያሳየችው ጠንካራ የመዋጋት ብቃት፣ እሷን ለማሸነፍ የተደረጉ ጥረቶች ሁሉ ከንቱ እንደነበሩ የሚያሳይ ማስረጃ ነው ሲሉም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]