በፈረንሳይ የሙቀት ሞገድ ከ800 በላይ ተጨማሪ የሞት አደጋዎች ተመዘገቡ፡፡
በፈረንሳይ የሙቀት ሞገድ ከ800 በላይ ተጨማሪ የሞት አደጋዎች ተመዘገቡ፡፡ በፈረንሳይ በቅርቡ በተከሰተው ኃይለኛ የሙቀት ሞገድ ከ800 በላይ ተጨማሪ የሞት አደጋዎች መመዝገባቸውን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። እኤአ ከሐምሌ 27 እስከ ነሐሴ 20 ባለው ጊዜ ውስጥ 817 ተጨማሪ የሞት አደጋዎች ተመዝግበዋል። ከሟቾቹ መካከል አብዛኛዎቹ ዕድሜያቸው 75 እና ከዚያ በላይ የሆኑ አዛውንቶች ናቸውም ተብሏል፡፡ እንደ ሌ ሞንድ ጋዜጣ ዘገባ፣ የፈረንሳይ ጤና ሚኒሰቴር ረቡዕ ዕለት ይፋ ባደረገው መረጃ በከፍተኛ የሙቀት መጠን ወቅት ከተመዘገቡት 817 ተጨማሪ የሞት አደጋዎች መካከል ቢያንስ 751 የሚሆኑት ዕድሜያቸው 75 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ላይ የደረሰ መሆኑን ገልጿል። የሀገሪቱ ብሔራዊ የሕዝብ ጤና ኤጀንሲ እንዳለው፣ ይህ በሁሉም ምክንያቶች የተከሰተ ተጨማሪ የሞት መጠን ፈጽሞ…
Read the full story at addis_news ↗