“ፖትሪክ ቬራን እና ልዑኩን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ” ባሕር ዳር ከተማ
“ፖትሪክ ቬራን እና ልዑኩን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ” ባሕር ዳር ከተማ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የካፍን ይሁንታ ያገኘው የባሕር ዳር ስታዲየም የአህጉሩን ታላቅ ጨዋታ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ያስተናግዳል። ከስታዲየሙ ዝግጅት በተጨማሪ የከተማዋ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እና የፀጥታ አካላት ውድድሩን ለማከናወን ዝግጅት እያደረጉ ነው። እንግዶቿን ሁሌም የምታከብረው ባሕር ዳር ከተማ የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አባላትን እና የእግር ኳስ ልዩ ፍቅር ያለውን ታዳሚ ጨዋታውን ታድሞ ድጋፉን እንዲሰጥ ለማስቻል ከወዲሁ…
Read the full story at amharamassmedia ↗