የቴምር ፌስቲቫል በኢትዮጵያ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 17:13:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቴምር ፌስቲቫል በኢትዮጵያ! የቴምር ኢንቨስትመንት እና ገበያ ትስስር አቅምን ለማሳደግ ያለመ ፌስቲቫል በአፋር ክልል ሊዘጋጅ ነው። ከመስከረም 10/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 12/2019 ዓ.ም በሚቆየው ፌስቲቫል የቴምር አልሚዎች እና አጥኝዎች የዕውቀት ሽግግር የሚያካሂዱበት ነው ተብሏል። ቴምር በአሁኑ ጊዜ በአፋር፣ በጋምቤላ እና በቤኒሻንጉል እንዲሁም ድሬዳዋ እና ኦሮሚያ ደቡባዊ ክፍል ይመረታል። ኢትዮጵያ ቴምርን ከውጭ በየዓመቱ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]