ሜሪቶክራሲ መጽሐፍ ለሀገር ግንባታ እና ለማኅበረሰብ ተጠቃሚነት ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 17:21:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሜሪቶክራሲ መጽሐፍ ለሀገር ግንባታ እና ለማኅበረሰብ ተጠቃሚነት ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው። በደሴ ጥላሁን ( ዶ.ር) የተጻፈው “ሜሪቶክራሲ” መጽሐፍ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ምሁራን በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ ተመርቋል። መጽሐፉ ላይ የዳሰሳ ሀሳብ ያቀረቡ ምሁራን ሜሪቶክራሲ ብዙ ቁም ነገሮችን የያዘ የአካዳሚክ መጽሐፍ መኾኑን ገልጸዋል። የውጭ እና የሀገር ውስጥ ልምዶችን በሚገባ የገለጸ መኾኑንም አንስተዋል። ለሀገር ጠቃሚ ሃሳቦችን የያዘ መጽሐፍ እንደኾነም አመላክተዋል።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]