“መርህን መሠረት ያደረገ የሥራ ግንኙነት ለውጤት ያበቃል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 17:26:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

“መርህን መሠረት ያደረገ የሥራ ግንኙነት ለውጤት ያበቃል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በክልሉ ለተመዘገቡት ውጤቶች የፍትሕ አካላት ከፍተኛ ድርሻ እንደነበራቸው ገልጸዋል። የፍትሕ ተቋማት ዋነኛ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]