#ዜናመሠረት አዲስ አበባ ውስጥ ባለ አንድ ት/ቤት ውስጥ ሴት ተማሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ፆታዊ ጥቃት ሲፈፅሙ የነበሩ ርዕሰ መምህር በፖሊስ ተያዙ
#ዜናመሠረት አዲስ አበባ ውስጥ ባለ አንድ ት/ቤት ውስጥ ሴት ተማሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ፆታዊ ጥቃት ሲፈፅሙ የነበሩ ርዕሰ መምህር በፖሊስ ተያዙ ርዕሰ መምህሩ ከዚህ በፊት አቤቱታ ያቀረቡ ተማሪዎችን የመቅጣት እና ወላጆችን የማስፈራራት ድርጊት ሲፈጽሙ መቆየታቸውን ምንጮች ጠቁመዋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/18f
Read the full story at meseretmedia ↗