ዛሬ ውጊያ አንፈልግም ብለው እጃቸው ለመከላከያ የሰጡ የህውሃት ታጣቂዎች ቁጥር 307 መድረሱ ታውቋል።
ዛሬ ውጊያ አንፈልግም ብለው እጃቸው ለመከላከያ የሰጡ የህውሃት ታጣቂዎች ቁጥር 307 መድረሱ ታውቋል። በወልቃይት፣ ተከዜ፣ አዲጎሹ እና ደደቢት መስመሮች ትንኮሳ ሲፈጽሙ የነበሩ 307 የህወሓት አርሚ 17 አባላትና አመራሮች ከነሙሉ ትጥቃቸው ለአገር መከላከያ ሠራዊት በራሳቸው ፈቃድ እጃቸውን ሰጥተዋል። ሆኖም የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አማኑኤል አሰፋ እጅ የሰጡት ተዋጊዎች የድርጅቱ አባላት አለመሆናቸውን ገልጸዋል። እጃቸውን የሰጡት ታጣቂዎች ለፀጥታ ኃይሎች በሰጡት መረጃ፣ የተቀበሏቸው ጠመንጃዎችና ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎች ከኤርትራ የተገኙ መሆናቸውን ተናግረዋል።የታጣቂዎቹ ትንኮሳ በመከላከያ ሠራዊት ፈጣን መልስ ምት መከሸፉ ተገልጿል። መገዳደል ይብቃ‼ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን‼ #WasuMohammed እዚህ ድምፅ ይስጡ👇…
Read the full story at wasulife ↗