10 በመቶ የሚሆነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሄፖታይተስ ቢ ቫይረስ ተጠቂ ነዉ ተባለ
10 በመቶ የሚሆነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሄፖታይተስ ቢ ቫይረስ ተጠቂ ነዉ ተባለ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የሄፖታይተስ ቢ የጉበት በሽታ ስርጭት ካለባቸዉ ሀገራት ተርታ እንደምትመደብ የኢትዮጵያ ጋስትሮኢንቴሮሎጂ ማህበር አስታዉቋል ። የማህበሩ ፕሬዝዳንት ዶክተር ጅቅሳ ዳበሳ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ ከ8 እስከ 10 በመቶ የሚሆነዉ ህዝብ የሄፓታይተስ ቪ የጉበት በሽታ ተጠቂ ነዉ ። ስለታማ ነገሮችን በጋራ መጠቀም ፣ደህንነቱ ያልተጠበቀ የግብረ ስጋ ግንኙነት እንዲሁም በወሊድ ሰዓት ከእናት ወደ ልጅ የመተላለፍ ዕድሉ 90 በመቶ መሆኑ ለበሽታዉ ስርጭት ከፍተኛ መሆን አስተዋጽኦ ማድረጉ ተጠቁሟል ። የጉበት በሽታ ስርጭትን ለመግታት ነፍሰ ጡር እናቶች ወደ ጤና ተቋማት ሲሄዱ ለሄፓታይቲስ ምርመራ ተደርጎላቸዉ ቫይረሱ ከተገኘባቸው በሽታው ወደ ልጅ…
Read the full story at zena24now ↗