የሁለት ጊዜ የበርሊን ማራቶን አሸናፊው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በርሊን ላይ ሊሮጥ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-17 17:42:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሁለት ጊዜ የበርሊን ማራቶን አሸናፊው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በርሊን ላይ ሊሮጥ ነው። የሁለት ጊዜ የበርሊን ማራቶን አሸናፊው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ መስከረም 27/2019 ዓ.ም. በሚካሄደው የ2026 የበርሊን ማራቶን ውድድር ላይ ከሌሎች በርካታ ኢትዮጵያውያን ኮከቦች ጋር እንደሚሳተፍ ተገልጿል። በዓለም አትሌቲክስ አፍቃሪዎች ዘንድ ትልቅ ትኩረት በተሰጠው በዚህ ውድድር ቀነኒሳ በቀለ ወደ በርሊን መድረክ መመለሱ ዋነኛው አነጋጋሪ ርዕስ ኾኗል። አትሌቱ በፈረንጆቹ 2019 በዚሁ ውድድር 2 ሰዓት 1 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]