ተዋናይት፣ ሞዴል፣እንዲሁም ጋዜጠኛ ሉላ ገዙ የባማኮን ሪልስቴት ብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች።
ተዋናይት፣ ሞዴል፣እንዲሁም ጋዜጠኛ ሉላ ገዙ የባማኮን ሪልስቴት ብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች። ባማኮን ሪል እስቴት ከ20 ዓመታት በላይ በግንባታ ዘርፍ ያከበተውን ልምድና እውቀት በመጠቀም፤ በአሁኑ ወቅት በሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ ጥራት ያላቸው ለነዋሪዎች የተሟላ የኑሮ ልምድ የሚፈጥሩ ፕሮጀክቶችን በማስገንባት ላይ የሚገኝ ድርጅት መሆኑን ብስራት ሬድዮ ሰምቷል፡፡ ባማኮን በግንባታ ዘርፍ ትላልቅና ውስብስብ ፕሮጀክቶችን በማከናወን በአዲስ አበባ የግንባታ እድገት ውስጥ የራሱን አሻራ አሳርፏል። ይህንን ተሞክሮ ወደ ሪል እስቴት ልማት በማምጣት፤ ሰዎች ቤት ብቻ ሳይሆን የሚኖሩበትን፣ የሚያድጉበትንና የሚገነቡበትን ህይወት ለመፍጠር እየሰራ እንደሚገኝ የባማኮን ሪልስቴት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ኢንጂኒየር ግርማ ገላው ተናግረዋል፡፡ በዚህም ተዋናይት ፡ሞዴል ፡እንዲሁም ጋዜጠኛ ሉላ ገዙ…
Read the full story at zena24now ↗