«የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከኤርትራ የተገኙ ናቸው» እጅ የሰጡ ታጣቂዎች‼️
«የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከኤርትራ የተገኙ ናቸው» እጅ የሰጡ ታጣቂዎች‼️ 👉ምሽቱን ተጨማሪ 43 ታጣቂዎች እጅ ሰጥተዋል። ዛሬ በወልቃይት እጃቸውን የሰጡት የህወሓት ታጣቂዎች ለፀጥታ ኃይሎች መረጃ እየሰጡ ነው። «ጠመንጃን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከኤርትራ የተገኙ ናቸው» ሲሉ ዛሬ እጃቸውን የሰጡት የህወሓት ታጣቂዎች ተናግረዋል። ታጣቂዎቹ በውጊያ የተያዙ ወይም የተማረኩ ሳይሆን፣ በራሳቸው ፈቃድ ለመከላከያ ሰራዊት እጅ እንደሰጡ ተረጋግጧል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗