በኢትዮጵያ የተገኘው አዲስ የእባብ ዝርያ ምን አይነት ነው ?
በኢትዮጵያ የተገኘው አዲስ የእባብ ዝርያ ምን አይነት ነው ? በኢትዮጵያ የወፍ እንቁላል ብቻ የሚመገብ አዲስ የእባብ ዝርያ መገኘቱ ተነግሯል። ይህ የእባብ ዝርያ ከሌሎች የእባብ ዝርያዎች ለየት ያለ የመጋገብ ሥርዓት እንዳለው ነው ሳይንቲስቶች የገለጹት። አዲሱ የእባብ ዝርያ ዳሲፔልቲስ አልቢጉላሪስ (Dasypeltis albigularis) ተብሎ የተሰየመ ሲሆን ይህ የእባብ ዝርያ ለምግብነት የሚጠቀመው የወፍ እንቁላልን ብቻ ነው። ሳይንቲስቶቹ ይህንን የእባብ ዝርያ ያገኙት በአፍሪካ ቀንድ ከሚገኙ ሰፊ ሽፋን ያላቸው የተፈጥሮ ደኖች አንዱ በሆነው የሀሬና የደን ውስጥ ነው። አዲስ የተገኘው እባብ ዳሲፔልቲስ ከሚባሉ የአፍሪካ እባቦች ዝርያ የሚመደብና ሰዎች ላይም ሆነ ሌሎች የእንስሳት ዝርያዎች ላይ ጥቃት እንደማያደርስ ተገልጿል። የምርምር ሥራው እስከ ሰባት ዓመታት የፈጀ መሆኑ ሲነገር…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗