በአዲስ አበባ የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ሜትር ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ አለ❗❗
በአዲስ አበባ የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ሜትር ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ አለ❗❗ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራት የሚገነቡ መኖሪያ ቤቶች መነሻ የግንባታ ዋጋ በካሬ ሜትር ከነበረበት 35 ሺህ ብር ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ እንዲል አድርጓል። የዋጋ ጭማሪውን መሸከም ባለመቻላቸው ከማኅበሩ ለመውጣትና የተከፈለውን ገንዘብ ለመመለስ የጠየቁ መምህራን ደግሞ "ገንዘቡ አይመለስላችሁም" መባላቸው ቅሬታን ፈጥሯል። የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሀላፊ ዶ/ር መኮንን ጥበቡ ቸኮል ለኅብረት ሥራ ኮሚሽን በጻፉት ደብዳቤ መሠረት፣ በታህሳስ ወር 2017 ዓ.ም በካሬ ሜትር 35 ሺህ ብር የነበረው የመነሻ ግንባታ ዋጋ በመስከረም ወር 2018 ዓ.ም በተደረገ ክለሳ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ እንዲል ተወሰኗል። በአዲስ አበባ…
Read the full story at addis_reporter ↗