በቱርክ የግብረሰዶማውያን አክቲቪስቶች መኖሪያ ቤቶችና ባሮች ላይ በተደረገ ዘመቻ 47 ሰዎች ተያዙ።
በቱርክ የግብረሰዶማውያን አክቲቪስቶች መኖሪያ ቤቶችና ባሮች ላይ በተደረገ ዘመቻ 47 ሰዎች ተያዙ። የቱርክ ፖሊስ በግብረሰዶማውያን ማኅበረሰብ አባላትና አክቲቪስቶች ላይ ባደረገው ተከታታይ ዘመቻ 47 ሰዎች ማሰሩ ተገልጿል። የፖሊስ እርምጃው ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በ12 የቱርክ ግዛቶች ሲካሄድ፣ የግብረሰዶማውያን ሰዎች የሚገኙባቸውን ባሮችና የአክቲቪስቶችን መኖሪያ ቤቶች ዒላማ ማድረጉ ተዘግቧል። ከተወሰዱት እርምጃዎች አንዱ የግብረሰዶማውያን መብቶች ተሟጋች ነኝ የሚል " Kaos GL " የተባለ ማኅበርን ዒላማ ያደረገ ነው። የኢስታንቡል ዋና አቃቤ ሕግ ጽ/ቤት 26 ሰዎች መያዛቸውን ገልጾ፣ በዘመቻው ወቅት እጽ፣ ዲጂታል መሣሪያዎች፣ በሕገወጥ መንገድ የገባ አልኮል እና ሽጉጥ መያዙን አስታውቋል። በተለየ መልኩ የአንካራ ዋና አቃቤ ሕግ ጽ/ቤት ከ " Kaos GL " ጋር በተያያዘ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗