​📢 የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

EFFOYJOBSneutral2026-09-18 10:06:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

​📢 የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ​Elmen Manufacturing PLC ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁና ተነሳሽነት ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ✅ ​የሥራ መደብ: ኬሚስት (Chemist) ● የትምህርት ደረጃ: በኬሚስትሪ / አፕላይድ ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች የሥራ ልምድ: 0 – 5 ዓመት (አዲስ ተመረቂዎችና ልምድ ያላቸው ይወዳደራሉ) •ተፈላጊ ብዛት: 2 •ጾታ: አይለይም ■ ​ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች: • ​የንጽህና እና የውበት መጠበቂያ ምርቶችን የማምረት ሂደት መከታተልና ማከናወን • ​የጥሬ ዕቃዎች እና የተጠናቀቁ ምርቶች ላይ የጥራት ምርመራ ማካሄድ • ​የላቦራቶሪ ሥራዎችን በትክክል መፈጸም • ​የምርት ጥራትና ደህንነት standard መጠበቁን ማረጋገጥ • ​የምርመራ ውጤቶችን በጥንቃቄ መመዝገብና ሪፖርት ማቅረብ ■ ​ተፈላጊ ባህሪያት…

Read the full story at effoyjobs ↗
AdYour ad here[email protected]