በአማራ ክልል ምርጫ ባልተካሄደባቸው 8 የምርጫ ክልሎች ምርጫውን ለማከናወን የጊዜ ሰሌዳ እየተዘጋጀላቸው መሆኑን ምርጫ ቦርድ ገለጸ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-18 10:21:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአማራ ክልል ምርጫ ባልተካሄደባቸው 8 የምርጫ ክልሎች ምርጫውን ለማከናወን የጊዜ ሰሌዳ እየተዘጋጀላቸው መሆኑን ምርጫ ቦርድ ገለጸ በትግራይ ክልልም ምርጫውን ለማከናወን አመቺ ሁኔታዎች ከተፈጠሩ ወዲያው ወደ ዝግጅት ምዕራፍ ለመግባት መዘጋጀታቸውንም ቦርዱ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ባልተካሄደባቸው በአማራ ክልል 8 የምርጫ ክልሎችን ጨምሮ፣ ከትግራይ ክልል ውጪ ባሉት ምርጫው ባልተካሄደባቸውና ድጋሜ በሚካሄድባቸው ቦታዎች ለማከናወን የሚያስችል የጊዜ ሰሌዳ እየተዘጋጀ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ተክልቲ ይመሰል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት ባዘጋጀው መድረክ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፣ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከነ ጉድለቶቹም ቢሆን ስኬታማ ነበር ብለዋል፡፡ ይሁን እንጂ በአማራ ክልል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]