በአፋር ድንበር አካባቢ አዲስ ውጊያ‼️
በአፋር ድንበር አካባቢ አዲስ ውጊያ‼️ የህወሓት ሀይል በአፋር አዋሳኝ በኩራን፣ ጎጎ እና አራዱ የድንበር አካባቢዎች ከአፋር ሚሊሻ እና ልዩ ኃይል ጋር ውጊያ ጀምሯል። ታጣቂዎቹ ትላንት ምሽት በሁለት ዶዘር መንገድ የማጽዳት ሥራ ሲያከናውኑ ነበር። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗