የማር ነጋዴዎችን ከገበያ የሚያስወጣ አዲስ መመሪያ ሊወጣ ነው‼
የማር ነጋዴዎችን ከገበያ የሚያስወጣ አዲስ መመሪያ ሊወጣ ነው‼ በማር ምርት ላይ የሚታየውን የጥራት መጎደል፣ የፎርጂድና የቅይጥ ምርት አቅርቦትን እንዲሁም ህገ-ወጥ ግብይትን ለማስወገድ የሚያስችል አዲስ ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶ ለግብርና ሚኒስቴር መቅረቡ ተገለጸ። መመሪያው ህጋዊ መስፈርቱን የማያሟሉ ነጋዴዎችን ከገበያ የሚያስወጣ ህጋዊ ማቀፍ የሚፈጥር ነው። በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ምርቶችን በላብራቶሪ በመፈተሽ ልዩ ባርኮድ የመስጠት እና የጥራት ችግር ያለባቸውን ምርቶች በጂፒኤስ (GPS) ቴክኖሎጂ ታግዞ የመከታተል አሰራር በሙከራ ደረጃ መጀመሩ ተነግሯል። #WasuMohammed እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…
Read the full story at wasulife ↗