በጃናሞራ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-18 10:54:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጃናሞራ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ ባርና እና ማሬ ወንዝ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 56 ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎችን የደባርቅ፣ የጃናሞራ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃገር ሽማግሌዎች እና እና በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እዝ መሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እዝ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ኮሎኔል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]