📢 የስራ ማስታወቂያ
📢 የስራ ማስታወቂያ ኤፍሬም የሕትመት እና ተያያዥ ስራዎች ✅ የስራ መደብ: ሴት የሽያጭ (Sales) ሰራተኛ — ለስቴሽነሪ ■ ዋና ዋና ተግባር እና ሀላፊነት: * የጽህፈት መሳሪያዎችን መሸጥ * እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን አገልግሎቶችን መስራት * ባነር፣ ቢዝነስ ካርድ እና ተመሳሳይ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም * የተለያዩ የጽህፈት፣ ኮፒ እና ፕሪንት ስራዎችን ማከናወን ■ ተፈላጊ መስፈርት: * የትምህርት ደረጃ: በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች ወይም በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች * ጾታ: ሴት * ብዛት: 2 * የስራ ልምድ: ያላት * ተፈላጊ ችሎታ: የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት (የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ ይሰጣል) □ ተጨማሪ መረጃ: * የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (1ኛ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም…
Read the full story at effoyjobs ↗