ቻርጀር እና ፓወር ባንክን ይዞ መንቀሳቀስ የሚያስቀር የጋራ ፓወር ባንክ ኪራይ አገልግሎት ተጀመረ፡፡
ቻርጀር እና ፓወር ባንክን ይዞ መንቀሳቀስ የሚያስቀር የጋራ ፓወር ባንክ ኪራይ አገልግሎት ተጀመረ፡፡ ሮሃ ፖወር ሰዎች በተለያዩ ቦታዎች ስልካቸዉ ቻርጅ ሲጨርስ የጋራ ፓወር ባንክ ተከራይተዉ በቀላሉ እና በፍጥነት ስልካቸዉን ቻርጅ ማድረግ የሚያስችላቸዉን ዘመናዊ አገልግሎት መጀመሩን አስታዉቋል ። ይህም ሰዎች ቻርጀር ወይንም ፓወር ባንክ ይዞ መንቀሳቀስ ሳይጠበቅባቸዉ በአቅራቢያቸዉ የሚገኝ የሮሃ ፓወር ስቴሽን በመሄድ በስልካቸዉ የQR ኮድ ስካን በማድረግ ፣ክፍያ ፈፅመዉ ፓወር ባንኩን በመዉሰድ ስልካቸዉን ቻርጅ ያደርጉና ከጨረሱ በኃላ በአቅራቢያቸዉ ወዳለ የሮሃ ፓወር ስቴሽን ይመልሳሉ ። ደንበኛው ፓወር ባንኩን ሲወስድ 500 ብር ዋስትና እንደሚያስቀምጥ የተገለፀ ሲሆን አገልግሎቱን ሲጠቀም ለ30 ደቂቃ 15 ብር ክፍያ ይከፍላል ። የቀን ከፍተኛ ክፍያ 50 ብር ሲሆን ደንበኛዉ ፓወር…
Read the full story at zena24now ↗