እስካሁን ምንም ጨዋታ ያልተሸነፈው ብሬንትፎርድ እና ሽንፈት የጎበኘው ቼልሲ የሚገናኙበት የለንደን ደርቢ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-18 11:35:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

እስካሁን ምንም ጨዋታ ያልተሸነፈው ብሬንትፎርድ እና ሽንፈት የጎበኘው ቼልሲ የሚገናኙበት የለንደን ደርቢ። የ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በለንደኑ ደርቢ ብሬንትፎርድ ከቼልሲ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል። ካለፉት ሁለት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ ያገኘው ቼልሲ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ በሚያደርገው ጥረት፣ እስካሁን ምንም ጨዋታ ካልተሸነፈው ብሬንትፎርድ ከባድ ፈተና ይጠብቀዋል። የተከላካይ ክፍሉን ችግር መቅረፍ ያልቻለው ቼልሲ፣ ከሜዳው ውጪ ምሽት 4:00 ላይ በሚያደርገው ጨዋታ የአማካዩን ሞይሰስ ካይሴዶን ግልጋሎት በጉዳት ምክንያት የማያገኝ ሲኾን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]