"መንግስት ቦታ ከሰጠኝ ባለ 10 ኮከብ ሆቴል ለመገንባት ዝግጁ ነኝ!" ሼህ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲ
"መንግስት ቦታ ከሰጠኝ ባለ 10 ኮከብ ሆቴል ለመገንባት ዝግጁ ነኝ!" ሼህ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀ መንበር የክብር ዶ/ር ሼኽ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ በግሩፑ 'የቤተሰብ ቀን' መርሃግብር ላይ ባ አስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌 የ10-Star ሆቴል ግንባታ፡ መንግስት የምፈልገውን ቦታ ቢሰጠኝ የG20 ሀገራት መሪዎችና የዓለም ትልልቅ ባለሀብቶች መጥተው የሚስተናገዱበት ባለ 10 ኮከብ ሆቴል ለመገንባት ዝግጁ ነኝ ብለዋል። 📌 የሥራ እድል፡- በአሁኑ ወቅት ካሉት 80 ሺህ በላይ ሠራተኞች በተጨማሪ የሰራተኛውን ቁጥር እስከ 120 ሺህ ለማሳደግ ታቅዶ እየተሰራ ይገኛል። ባለፉት አመራሮች መከዳታቸውን በዜማ አስታወሱ፦ የነበረውን የስራ አመራር ክፍተት ሲያስታውሱ፦ "እንጠጣ ነበር ውሃ በአንድ ኮዳ በጣም ያሳዝናል ያመኑት…
Read the full story at wasulife ↗