“በቀዳማይ ልጅነት ጊዜ ላይ መሥራት የነገዋን ኢትዮጵያ በጠንካራ መሠረት ላይ መሥራት ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-18 11:58:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

“በቀዳማይ ልጅነት ጊዜ ላይ መሥራት የነገዋን ኢትዮጵያ በጠንካራ መሠረት ላይ መሥራት ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ የቀዳማይ ልጅነት ልማትን ውጤታማ ሊያደርጉ የሚችሉ ሥራዎች ምልከታ ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ከጽንስ እስከ ስድስት ዓመት ባለው የቀዳማይ ልጅነት ጊዜ ላይ መሥራት የመንግሥት የሰው ሃብት ልማት ሥራዎች ዋነኛ አካል ነው ብለዋል። በዚህም መሠረት የሕጻናት ዕድገት እና እንክብካቤ ከእናቶች ማሕጸን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]