አትሌት ልቅና አምባው እና አለሽኝ ባወቀ የወርቅ ሜዳሊያ ግምት ያገኙበት የኮፐንሃገን የ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-18 12:17:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

አትሌት ልቅና አምባው እና አለሽኝ ባወቀ የወርቅ ሜዳሊያ ግምት ያገኙበት የኮፐንሃገን የ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ። 43 የዓለማችን ምርጥ አትሌቶች ለሀገራቸው ክብር በሚፋለሙበት የኮፐንሃገን የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በጉጉት እየተጠበቀ ነው። በዚህ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ልቅና አምባው እና አለሽኝ ባወቀ ከፍተኛ የአሸናፊነት ቅድመግምት አግኝተዋል። ዓመቱን ሙሉ በዳይመንድ ሊግ አስደናቂ ብቃት ስታሳይ የቆየችው እና በቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ አልቲሜት ሻምፒዮና በ5000 ሜትር አሸናፊ የኾነችው ልቅና አምባው ቅዳሜ መሥከረም 9/2019 ዓ.ም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]