" ይብቃኝ ! " - አቶ ጌትነት ወርቁ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-18 12:25:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ይብቃኝ ! " - አቶ ጌትነት ወርቁ የእናት ፓርቲውና የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት አመራር አቶ ጌትነት ወርቁ፣ "ከየትኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ራሴን አግልያለሁ" ሲሉ ከፖለቲካ ዓለም ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ። አቶ ጌትነት ወርቁ በላኩልን የግላቸው መግለጫ፦ "መኖሬ አስፈላጊና ጥቅም አለው ብዬ ሳምን የምችለውን ሳይኾን የማልችለውን ጭምር እያደረኩ ምን አልባትም አንድ PhD የሚያሠራ ጊዜዬን ላለፉት 6 የሚደርሱ ዓመታት ፖለቲካ ውስጥ ቆይቻለሁ። በአራቱም ማዕዘን ለግፉዓን ድምጽ ሆነናል፤ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከውጭ ቀጥታ ከሚገለበጥ ከራሳችን ምድር መፍለቅ አለበት በሚል ሞግተናል። መንግሥት ምን ቢከፋ ምን ቢከሳና ቢወፍር ቀዳሚ ተግባሩ የሕዝብን ደህንነት ማስጠበቅ ነው እያልን መክረናል፤ ሀገራችን ዴሞክራሲ ባይሰፍንና ብርቅ እንደኾነ ቢኖር እንኳን ሕዝቡ 'ፍትሕ ርትዕ መልካም…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]