“ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሠራል” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-18 12:31:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሠራል” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በሕግ ማስከበር ሥራ ላይ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ እና የጸጥታ ኃይሉን እየመሩ ለሚገኙ የዞን እና የከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ መምሪያዎች እውቅና ሰጥቷል። የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ ተቋሙ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ውይይት ለቀናት ሲደረግ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]