ወደ ባሕር ዳር የሚመጣው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ሥብሥብ ይፋ ኾነ።
ወደ ባሕር ዳር የሚመጣው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ሥብሥብ ይፋ ኾነ። በሥብሥቡ ውስጥ ሳዲዮ ማኔ እና ኤድዋርድ ሜንዲ አልተካተቱም። መስከረም 19/2019 ዓ.ም ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚጫወተው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የተመረጡ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ኾነዋል። በአሠልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ ይፋ በተደረገው የቡድን ሥብሥብ ውስጥ የመስመር አጥቂው ሳዲዮ ማኔ እና ግብ ጠባቂው ኤድዋርድ ሜንዲ ራሳቸውን ከብሔራዊ ቡድኑ…
Read the full story at amharamassmedia ↗