ቢል ጌትስ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከምድር ውጭ ያለ የማሰብ ችሎታ ነው አሉ
ቢል ጌትስ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከምድር ውጭ ያለ የማሰብ ችሎታ ነው አሉ ቢል ጌትስ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከምድር ውጭ ያለ የማሰብ ችሎታ በመሆኑ መንግስታት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አስጠንቅቀዋል። በቴሉራይድ ፊልም ፌስቲቫል ላይ የተናገሩት ቢል ጌትስ፣ አንዳንድ ፊልሞች ላይ ከምድር ውጭ ያሉ አካላት ሲመጡ አሜሪካ፣ ቻይና እና ሌሎች ሀገራት ችግሩን ለመፍታት ተባብረው እንደሚሰሩ ገልጸው፣ ኤአይ ልክ እንደዚህ ዓይነት ከምድር ውጭ ያለ የማሰብ ችሎታ ነው፤ እናም በፊልሞቹ ላይ እንደሚታየው ማድረግ ይመረጣል ብለዋል። ቢል ጌትስ የላቁ የ AI ሞዴሎች ከተለመዱት የኮምፒዩተር መሳሪያዎች በላይ እጅግ ማደጋቸውን አፅንዖት ሰጥተዋል። ዘመናዊ የ AI ቴክኖሎጂዎች፥ ማመዛዘን፣ ቋንቋዎችን ማቀናበር እና ያለሰው ጣልቃገብነት ውስብስብ ስራዎችን ማከናወን ችለዋል ብለዋል። የሰው ሰራሽ…
Read the full story at zena24now ↗