#MoE

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-18 15:09:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

#MoE በ2019 ዓ.ም ወደ ፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ለመማር ተመዝግባችሁ ላለፋችሁና እስካሁን ድረስ ምዝገባ ያላደረጋችሁ ተማሪዎች፣ ቀደም ሲል ለምዝገባ በተጠቀማችሁበት ሊንክ (https://sbs.moe.gov.et/apply) በመግባት እስከ እሑድ መስከረም 10/2019 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]