#ጥቆማ
#ጥቆማ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ የነርሲንግ ትምህርት ቤት አዲስ ለሚጀመረው የአጠቃላይ ነርሲንግ የዲግሪ ፕሮግራም (BSc in Comprehensive Nursing) የማመልከቻ ጊዜ እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም ድረስ አራዝሟል። በፕሮግራሙ የሚታቀፉ ተማሪዎች፦ ➻ የተሟላ የዶርሚተሪ፣ የምግብ እና ሌሎች አገልግሎቶችን ያገኛሉ። ➻ አዳዲስ ኮርሶችን፣ ይዘቶችን እና የስልጠና አካሔዶችን ያካተተ ስልጠና ያገኛሉ። ➻ የተደራጀ ሲሙሌሽን እና ተግባር ተኮር ስልጠና ያገኛሉ። የምዝገባ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ ብቻ ይመዝገቡ 👇 https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement ለተጨማሪ መረጃ፦ 0118965125 / 0112756089 @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗