የ«ቁራጭ መሬት» ትርክት!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-18 15:14:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ«ቁራጭ መሬት» ትርክት! ሕወሓት ወልቃይትንና የአማራ አፅመ ርስቶችን ከሰፊው የህዝብ ትግል ለመነጠል የሚጠቀምባቸውን ሦስት መርዘኛ የፕሮፖጋንዳ ስልቶች እንቃኛለን። ጉዳዩን እንደ «ቁራጭ መሬት» በማቃለል፣ በጠባብ የቡድን ፖለቲካ ማዕቀፍ ውስጥ በመወሰን፣ እና «አማራም ትግሬም አይደለም» በሚል አሻሚ ቅስቀሳ ህዝቡን የማስተናታት ሴራዎችን በዝርዝር የሚያጋልጠውን ይህንን ወሳኝ ቪዲዮ እስከ መጨረሻው በመከተል ሃሳብዎን ያጋሩን! https://youtu.be/4ydHgW6k-mY?si=6TGTAlLDmVxwvtun

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]