ክስ ተመሰረተባቸው - ፖሊስ
ክስ ተመሰረተባቸው - ፖሊስ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ዱባይ ፖሊስ ጋር በመተባበር በቁጥጥር ሥር በዋሉት እነ ዳውድ ተፈሪ ላይ የተካሄደውን የምርመራ መዝገብ አጠናቆ ለፍትሕ ሚኒስቴር ልኳል። የፍትሕ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግም በተጠርጣሪዎቹ ላይ 31 የወንጀል ክሶችን በመመሥረት ለፍርድ ቤት አቅርቧል። 📌 የተከሰሱት፦ ዳውድ ተፈሪ፣ እራህመት አበበ፣ ኢክረም ሞሐመድ (በሌለችበት)፣ ብዙአየሁ አጉቸዉ፣ እያሱ አየለ እና አድማሱ ተፈሪ (በሌለበት) ናቸው። 📌 የተያዘው ተጠርጣሪ፦ ከዱባይ ተላልፎ የተሰጠው ደስታ ተገኝ በሌላ የምርመራ መዝገብ እየተጣራበት ይገኛል። ፖሊስ ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመቀናጀት ድንበር ተሻጋሪ ወንጀለኞችን ለሕግ የማቅረብ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። #WasuMohammed እዚህ ድምፅ ይስጡ👇…
Read the full story at wasulife ↗