2 ቀን ብቻ ቀረው!

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-09-18 16:07:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

2 ቀን ብቻ ቀረው! ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ሰመራ አሰብ ሆቴል ለመካሄድ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት። የዘርፉ ተመራማሪዎች፣ አምራቾች እና የፈጠራ ባለቤቶች የሚሰበሰቡበትን ይህን ታላቅ ሁነት ለማስተናገድ አፋር ዝግጁ ናት! ይምጡ! ይሳተፉ! አዳዲስ ዕድሎችን ያግኙ! 📅 ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም. 📍 ቦታ፦ አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]