የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ ወደ ደርባን የሚያደርገውን በረራ ዳግም ሊጀምር ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ ወደ ደርባን የሚያደርገውን በረራ ዳግም ሊጀምር ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በወቅታዊ የጉዞ ፍላጎት መቀነስ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን ወደ ደቡብ አፍሪካዋ ደርባን ከተማ የሚያደርገውን የየዕለት በረራ ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ እንደገና ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። በታህሳስ ወር ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ አዲስ ቀጥታ የበረራ አገልግሎት፣ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘውን ኪንግ ሻካ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ከአየር መንገዱ ዋና የበረራ ማዕከል አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ጋር በቦይንግ 737 MAX አውሮፕላን በቀጥታ የሚያገናኝ ይሆናል። አየር መንገዱ እ.ኤ.አ. በ2015 ወደ ደርባን ገበያ ሲቀላቀል በሳምንት ሦስት ጊዜ በረራ ያደርግ የነበረ ቢሆንም፣ በተጓዦች ቁጥር መዋዠቅ ምክንያት የሚደርስበትን የገንዘብ ጫና ለመቀነስ…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗